ኢተምድ ለራህመት መሃመድ ዱቄት ፋብሪካ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001:2015) ሰርተፊኬት ሰጠ።
መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም
አዲስ አበባ(ኢተምድ)
====================
ራህመት መሃመድ ዱቄት ፋብሪካ Quality Management System ISO 9001:2015 ተፈላጊ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት መስፈርቶችን በማሟላቱ ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በዛሬው እለት ስርተፊኬት አግኝቷል።


Related Posts
«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።
የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡