Latest Blog

ኢተምድ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 7ኛ ዓመት አስመልክቶ ውይይት አካሄደ።

በኢትዮጵያ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም እውን የሆነውን ሀገራዊ ለውጥ 7ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ሰራተኞች የፓናል ውይይት አካሄዷል። ውይቱ ‘ትናንት፣ ዛሬና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና!’ በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀውን የመነሻ ፅሁፍ ቀርቧል። በቀረበው ፅሁፍ መሰረት የድርጅቱ ሰራተኞችና…

Read More

ኢተምድ ለአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጥራት የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ።

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ (ISO 9001፡2015) የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት ሰርተፊኬት ሰጠ። ኮሌጁ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ዓለም አቀፍ መመዘኛዎችን ማሟላቱን በተከናወነለት የኦዲት ሂደት ተገምግሞ ብቁ ሆኖ በመገኘቱ ሰርቲፊኬቱን ሊያገኝ ችሏል። የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና…

Read More

ኢተምድ ለሁለት ድርጅቶች የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ።

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለፍሌክሲብል ፓኬጂንግ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ (ISO 9001፡2015) የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት እና (ISO 14001) የአካባቢ ሥራ አመራር ሥርዓት) 2 ሰርተፊኬት፣ ለAnhui Antai Co LTD (ISO 9001፡2015) የጥራት የሥራ አመራር ሥርዓት ዓለም አቀፍ መመዘኛዎችን ማሟላታቸውን በተከናወነላቸው የኦዲት ሂደት…

Read More

ኢተምድ በ14ኛው የኢትዮ-ቻምበር ዓለም ዓቀፍ የንግድ ትርዒት እየተሳተፈ ይገኛል፡፡

ከመጋቢት 4‐8/2017 ዓ.ም “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው 14ኛው የኢትዮ-ቻምበር ዓለም ዓቀፍ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማእከል ተከፍቷል፡፡ የንግድ ትርዒቱ በኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት እና በኢፌዴሪ ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጋራ የተዘጋጀ ሲሆን ለአምስት ተከታታይ ቀናት ለህዝብ…

Read More