የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለፍሌክሲብል ፓኬጂንግ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ (ISO 9001፡2015) የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት እና (ISO 14001) የአካባቢ ሥራ አመራር ሥርዓት) 2 ሰርተፊኬት፣ ለAnhui Antai Co LTD (ISO 9001፡2015) የጥራት የሥራ አመራር ሥርዓት ዓለም አቀፍ መመዘኛዎችን ማሟላታቸውን በተከናወነላቸው የኦዲት ሂደት ተገምግሞ የተሰጣቸው ሲሆን ሰርቲፊኬቱን የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር መዓዛ አበራ ለድርጅቱ የሥራ ኃላፊዎች አስረክበዋል፡፡


Related Posts
«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።
የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡