የኢተምድ የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የችግኝ ተከላ መርሃግብር አካሄዱ።

የኢተምድ የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የችግኝ ተከላ መርሃግብር አካሄዱ።
ሐምሌ 10 ቀን 2017ዓ.ም
አዲስ አበባ (ኢተምድ)
=================
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት እንዲሁም ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች ጋር በጋራ በመሆን “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የችግኝ ተከላ በማካሄድ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።