Year: 2025

ኢተምድ ለሦስት ድርጅቶች የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ።

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለኢላይት ኢንጂነሪንግ ሶሉሽንስ ኃ/የተ/የግ/ማ (ISO 9001፡2015) የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት እና (ISO 45001) የሥራ ቦታ ጤናና ደህንነት ሥራ አመራር ሥርዓት) 2 ሰርተፊኬት፣ ለናሽናል ማይኒንግ ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ማ እና ለዋዳ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ (ISO 9001፡2015) የጥራት የሥራ አመራር ሥርዓት…

Read More

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሥራ ኃላፊዎች ኢተምድን ጎበኙ።

ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የትምህርት ክፍሎች የተውጣጡ ዲኖች፣ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች እና የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች የተገኙበት የልኡካን ቡድን በዘመናዊ የፍተሻ ቴክኖሎጂዎች የተደራጁትን የኢተምድ ላቦራቶሪዎች ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸው በሀገር ውስጥ የሚመረቱና ከውጪ የሚመጡ ምርቶችን ጥራት የሚያረጋግጡ በዘመናዊ የፍተሻ መሳሪያዎች የተደራጁ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና…

Read More

ኢተምድ ከኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት እና የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎቶችን በዓለም አቀፍ የአሰራር ሥርዓት መሰረት ተግባራዊ ለማድረግ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የጋራ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የስምምነቱን ሰነድ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር መአዛ አበራ እና የኢትዮጵያ…

Read More

የጤና ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች የጥራት መንደርን ጎበኙ።

በጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ የተመራ የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ አመራሮች እና የተጠሪ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች የተገኙበት የልኡካን ቡድን በዘመናዊ የፍተሻ ቴክኖሎጂዎችና ባለሙያዎች የተደራጀውን የጥራት መንደር ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸው ጥራትን የሚያረጋግጡ ዘመናዊ የፍተሻ መሳሪያዎች የታጠቁ የላብራቶሪና የቢሮ ግንባታ የያዘ…

Read More