Year: 2023

ኢተምድ የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ፡፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2015 በጀት ዓመት 22,334 አገልግሎቶችን በምርት ጥራት የፍተሻ ላብራቶር፣በወጪና ገቢ ምርት ኢንስፔክሽን፣ በሰርቲፊኬሽን እንዲሁም በጅቡቲ ወደብ በኩል ለ26 መርከብ (1,400,743.74ሜ/ቶን) የአፈር ማዳበሪያ እና የተለያዩ የጅምላ ጭነት ኢንስፔክሽን እና 35.99 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ኢንስፔክሽን አገልግሎት በመስጠት…

Read More

የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን የስራ ኃላፊዎች ኢተምድን ጎበኙ፡፡

የኢ.ፌ.ዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን የስራ ኃላፊዎች የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የፍተሻ ላቦራቶሪዎችን ጎበኙ፡፡ የጉብኝቱ ዓላማ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የምርቶችንና አገልግሎቶች ጥራትን ከማስጠበቅ አንፃር ያለውን አገልግሎት የመስጠት አቅም በአካል ተገኝተው በመጎብኘት በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ነበር፡፡  በጉብኝቱም በግዥ…

Read More

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ፡፡

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ክትትልና ድጋፍ ከሚያደርግባቸው የፌደራል መ/ቤቶች አንዱ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ሲሆን የኢተምድን ተግባራትና አሰራር፣የሚሰጣቸውን የጥራት ፍተሻ ላብራቶር፣የኢንስፔክሽንና የሰርቲፊኬሽን አገልግሎቶች እና ተደራሽነቱን ለማስፋት እያከናወናቸው በሚገኙ የአቅም ግንባታ ተግባራት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ…

Read More

ኢተምድ በሀዋሳ ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሚሰጣቸውን የጥራት ፍተሻ ላብራቶር፣ የኢንስፔክሽንና የሰርቲፊኬሽን አገልግሎቶችን ለማስተዋወቅ እና የአገልግሎቶቹን ተደራሽነት ለማስፋት እያከናወናቸው የሚገኙ የአቅም ግንባታ ተግባራትን በሚመለከት አምራቾች፣ አገልግሎት ሰጪዎች፣አስመጪዎችና ላኪዎች እንዲሁም የዘርፉ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በሀዋሳ ከተማ ሰኔ 14 ቀን 2015ዓ.ም የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ…

Read More