የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2015 በጀት ዓመት 22,334 አገልግሎቶችን በምርት ጥራት የፍተሻ ላብራቶር፣በወጪና ገቢ ምርት ኢንስፔክሽን፣ በሰርቲፊኬሽን እንዲሁም በጅቡቲ ወደብ በኩል ለ26 መርከብ (1,400,743.74ሜ/ቶን) የአፈር ማዳበሪያ እና የተለያዩ የጅምላ ጭነት ኢንስፔክሽን እና 35.99 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ኢንስፔክሽን አገልግሎት በመስጠት ጥራት ያለው ምርትና አገልግሎት እንዲኖር በማድረግ ፍትሃዊ የንግድ ውድድር እንዲሰፍንና ተወዳዳሪ ኢኮኖሚ እንዲገነባ በመደገፍ የሽማቾችን ጤና እና የአካባቢ ደህንነትን የመጠበቅ ተልዕኮውን እየተወጣ ይገኛል፡፡


Related Posts
«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።
የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡