የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሚሰጣቸውን የጥራት ፍተሻ ላብራቶር፣ የኢንስፔክሽንና የሰርቲፊኬሽን አገልግሎቶችን ለማስተዋወቅ እና የአገልግሎቶቹን ተደራሽነት ለማስፋት እያከናወናቸው የሚገኙ የአቅም ግንባታ ተግባራትን በሚመለከት አምራቾች፣ አገልግሎት ሰጪዎች፣አስመጪዎችና ላኪዎች እንዲሁም የዘርፉ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በሀዋሳ ከተማ ሰኔ 14 ቀን 2015ዓ.ም የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ፡፡


Related Posts
«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።
የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡