Year: 2022

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ ኃ.የተ.የግ.ማ በምግብ ደህንነት ስራ አመራር ስርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ ኃ.የተ.የግ.ማ በምግብ ደህንነት ስራ አመራር ስርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በምግብ ደህንነት ስራ አመራር ስርዓት ISO: 22000:2018 ደረጃ መስፈርትን በማሟላታቸው የምግብ ማሸጊያ የቆርቆሮ ጣሳ በማምረት (producing, packing and storing of tin…

Read More

ኢተምድ የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ፡፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ፡፡ ድርጅቱ በሩብ ዓመቱ 4,257 አገልግሎቶችን በፍተሻ ላብራቶር፣በኢንስፔክሽንና ሰርቲፊኬሽን እንዲሁም 359,077.1ሜ/ቶን የአፈር ማዳበሪያ ኢንስፔክሽን እና 10.6 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ኢንስፔክሽን አገልግሎት በመስጠት ጥራት ያለው ምርትና አገልግሎት…

Read More

የገንዘብ የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ዴኤታ ኢተምድን ጎበኙ

ክብርት ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው የገንዘብ የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ዴኤታ በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) በመገኘት በዓለም ባንክ ፕሮጀክት የተሰሩ የላብራቶር የአቅም ግንባታ ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ዓለም በደረሰበት ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች መሰረት የተደራጁ ዘጠኝ የፍተሻ ላብራቶሮችን እና አጠቃላይ የድርጅቱን አገልግሎት የመስጠት አቅም…

Read More

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊዎች ኢተምድን ጎበኙ

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊዎች ኢተምድን ጎበኙ፡፡ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል የተመሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) የስራ ጉብኝት አካሂደዋል፡፡ የጉብኝቱ ዓላማ የምርቶችንና አገልግሎቶች ጥራትን ከማስጠበቅ አንፃር የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሥራና ክህሎት…

Read More