የምግብ ደህንነትና ጥራቱን የማረጋገጥ አስፈላጊነት
የምግብ ደህንነትና ጥራቱን የማረጋገጥ አስፈላጊነት ነፃ ገበያ የፈጠረው የዓለም የወቅቱ የግብይት ስርዓት የንግድ ልውውጥ ያለ ገደብ እንዲካሄድ ቢፈቅድም በተለይም ኢንዱስትሪ መር በሆኑት ሀገራት የምግብ ደህንነትና ጥራት ከዋጋው በላይ ከፍተኛ ትኩረት እየሰጡት ይገኛሉ፡፡ ይህም የሚያመለክተው ሀገራት ከምርት ብዛት ወደ ምርት ጥራት…
Read More