Category: Blog

127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በኢተምድ ተከበረ፡፡

127ኛው የዓድዋ ድል በዓልን “የዓድዋ ድል በዓል ለአገራዊ አንድነት፣ጀግንነት እና ጽናት መህልቅ” በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት እና የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የሥራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች በጋራ አከበሩ፡፡ በዓሉን የመክፈቻ ንግግር በማድረግ የከፈቱት የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር…

Read More

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በዓለም አቀፍ የአሰራር ስርዓቶች ተጨማሪ እውቅና አገኘ።

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በዓለም አቀፍ የአሰራር ስርዓቶች ተጨማሪ እውቅና አገኘ። የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) በፍተሻ ላቦራቶር ISO/IEC 17025 ፣በኢንስፔክሽን ISO/IEC 17020፣ በሥራ አመራር ስርዓት ISO/IEC 17021 እና በምርት ሰርቲፊኬሽን ISO/IEC 17065 መሰረት ዓለም አቀፍ እውቅና እና ተቀባይነት ያለው…

Read More

ኢተምድ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ፡፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት 8,801 አገልግሎቶችን በምርት ጥራት የፍተሻ ላብራቶር፣በወጪና ገቢ ምርት ኢንስፔክሽን፣ በሰርቲፊኬሽን እንዲሁም በጅቡቲ ወደብ በኩል ለ13 መርከብ (702,455ሜ/ቶን) የስንዴና የአፈር ማዳበሪያ ኢንስፔክሽን እና 20.5ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ኢንስፔክሽን አገልግሎት በመስጠት ጥራት…

Read More

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ያስገነባው የፀሐይ ኃይል ምርቶች መፈተሻ ላቦራቶሪ ሥራ ጀመረ

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ከዓለም አቀፍ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር በትብብር ያስገነባው የፀሐይ ኃይል ምርቶች መፈተሻ ላቦራቶሪ ሥራ ጀመረ። ላቦራቶሪው እስከ 350 ዋት የሚደርሱ የፀሐይ ኃይል ምርቶችን ለመፈተሽ የሚያስችል አቅም አለው። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር  ወ/ሮ መዓዛ አበራ በላብራቶሪው ምርቃት…

Read More