Category: Blog

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚ/ር እና በFood Enterprise Solutions መካከል ስምምነት ተደረገ፡፡

አነስተኛ እና መካከለኛ ምግብ አምራች ድርጅቶች የምግብ ደህንነት እና የጥራት ደረጃን ለማሻሻል የሚያስችል ስምምነት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና በFood Enterprise Solutions መካከል ተደረገ፡፡ ስምምነቱ በአነስተኛ እና መካከለኛ የምግብ አምራች ኩባንያዎች የሚሰሩ ስራዎችን በቅንጅት የማስተባበርና የማማከር አገልግሎት በመስጠት ምርቶቻቸውን…

Read More

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ ኢተምድን ጎበኙ!

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታዎች ክብርት ሁሪያ አሊ፣ክቡር ዶ/ር ባይሳ በዳዳ፣ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተጠሪ የሆኑ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ተመራማሪዎች በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት/ኢተምድ/ በመገኘት የሥራ ጉብኝት አደረጉ። በጉብኝቱ በኢተምድ የሚገኙትን የፍተሻ ላብራቶሪዎች፣የሚሠጡት የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎቶች እና የአቅም ግንባታ…

Read More

ኢተምድ የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ገመገመ፡፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2015 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት 14,961 አገልግሎቶችን በምርት ጥራት የፍተሻ ላብራቶር፣በወጪና ገቢ ምርት ኢንስፔክሽን፣ በሰርቲፊኬሽን እንዲሁም በጅቡቲ ወደብ በኩል ለ19 መርከብ (1,003,334.4ሜ/ቶን) የአፈር ማዳበሪያ እና የተለያዩ የጅምላ ጭነት ኢንስፔክሽን እና 30.48ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ኢንስፔክሽን አገልግሎት…

Read More

ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ኢተምድን ጎበኙ!

በገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት/ኢተምድ/ በመገኘት የሥራ ጉብኝት አደረጉ። የጉብኝቱ አላማም በድርጅቱ የሚሠጡት የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎቶች እና በዓለም ባንክ ፕሮጀክት እየተሰሩ ያሉትን የአቅም ግንባታ ሥራዎች በአካል በመገኘት ያሉበትን ደረጃ…

Read More