Category: Blog

ኢተምድ ለኤዲዩ ኮሙኒኬሽን ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ የተቀናጀ የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ።

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለኤዲዩ ኮሙኒኬሽን ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ የተቀናጀ የሥራ አመራር ሥርዓት (በጥራት ሥራ አመራር ሥርአት፣በአካባቢ ሥራ አመራር ሥርዓት እና በሥራ ቦታ ጤናና ደህንነት ሥራ አመራር ሥርዓት) ሰርተፊኬት ሰጠ፡፡ ድርጅቱ የተቀናጀ የሥራ አመራር ሥርዓት ዓለም አቀፍ መመዘኛዎችን ማሟላቱን በተከናወነለት የኦዲት…

Read More

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ክቡር ታዬ አጽቀ ስላሴ የጥራት መንደርን ጎበኙ።

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ክቡር ታዬ አጽቀ ስላሴ በቅርቡ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመረቀውን እና በዘመናዊ የፍተሻ ቴክኖሎጂዎችና ባለሙያዎች የተደራጀውን የጥራት መንደር ጎበኙ፡፡ ፕሬዝዳንቱ በጉብኝታቸው በዘመናዊ የፍተሻ መሳሪያዎች እና ባለሙያዎች የተደራጀውንና ደረጃቸውን የጠበቁትን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዘጠኝ የፍተሻ ላብራቶሪዎች…

Read More

የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አመራሮችና ሠራተኞች የጥራት ኤግዚቢሽንንና የኢተምድን ላብራቶሪዎች ጎበኙ

የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አመራሮችና ሠራተኞች የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለ13ኛ ጊዜ “ጥራት፡ መስፈርቶችን ከማሟላት ወደ ላቀ የአፈፃፀም ብቃት” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘውን የዓለም የጥራት ቀንን በማስመልከት በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የተዘጋጀውን የምርት ጥራት እና የሥራ አመራር ሥርዓት ማረጋገጫ…

Read More

የዓለም የጥራት ቀን ለ13ኛ ጊዜ ተከበረ።

የዓለም የጥራት ቀን በኢትዮጵያ ለ13ኛ ጊዜ ከህዳር 26 ቀን – ህዳር 28/ 2016 ዓ.ም “ጥራት፡ መስፈርቶችን ከማሟላት ወደ ላቀ የአፈጻጸም ብቃት” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የምርት ጥራት እና የሥራ አመራር ሥርዓት ማረጋገጫ ያገኙ ድርጅቶች በተሳተፉበት ኤግዚቢሽን እና…

Read More