Category: Blog

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚ/ር የክልልና የከተማ አስተዳደር የንግድ ቢሮዎች የጋራ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።

የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የክልልና የከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮዎች የጋራ ጉባኤ “በጥራት ወደ ተሳለጠ የንግድ ሥርዓት” በሚል መሪ ቃል ከየካቲት 7-8/2017 ዓ/ም በማእከላዊ አትዮጵያ ቢሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡታጅራ ከተማ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል፡፡…

Read More

ኢተምድ ለ ኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ።

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን (ISO 9001) የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት ሰርተፍኬት ሰጥቷል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት የሚጠይቀውን የዓለም አቀፍ መመዘኛዎች በተከናወነውን የኦዲት ሂደት መስፈርቶችን በማሟላታቸው ሰርተፍኬቱ ተሰጣቷቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ኢ/ር…

Read More

ኢተምድ ለሦስት ድርጅቶች የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ።

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለንፋስ ስልክ ፖሊቴክኒክ ኮለጅ(ISO 21001) የትምህርት ተቋማት ስራ አመራር ሥርአት ፣ ለቤካስ ኬሚካልስ ኃ/የተ/የግ/ማ (ISO 9001) የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት እና ለፕሪማ ምግብ መቀነባበርያ ኃ/የተ/የግ/ማ (ISO 9001) የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት ዓለም አቀፍ መመዘኛዎችን ማሟላታቸውን በተከናወነላቸው…

Read More

ኢተምድ በድሬዳዋ ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሚሰጣቸውን የጥራት ፍተሻ ላቦራቶሪ፣ የኢንስፔክሽን፣የሰርቲፊኬሽን እና የተግባር ላይ ስልጠና አገልግሎቶችን ለማስተዋወቅ እና በድሬዳዋ አስተዳደር ሰፊ የንግድ እንቅስቃሴ በመኖሩ አዳዲስ ፍተሻዎችን ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በተመለከተ በተለይም ድሬዳዋ ከነፃ ንግድ ቀጠናው መመስረት ጋር በተያያዘ በማዕከሉ የሚመረቱ ምርቶች…

Read More