Category: Blog

የኢተምድ አመራርና ሠራተኞች 129ኛው የዓድዋ ድል በዓልን አከበሩ፡፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ሠራተኞች እና ሥራ አመራሮች 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል” በሚል መሪ ቃል የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም አከበሩ፡፡ በዓሉን የተመለከተ ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ የኢተምድ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መዓዛ አበራ ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች…

Read More

በኦ-ፕሮዲውስ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሥር የሚገኙ አምራች ድርጅቶች የሥራ ኃላፊዎች የጥራት መንደርን ጎበኙ።

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የልማት ድርጅቶች ቢሮ የኦ-ፕሮዲውስ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሥር የሚገኙ 6 አምራች ድርጅቶች የሥራ ኃላፊዎች በዘመናዊ የፍተሻ ቴክኖሎጂዎችና ባለሙያዎች የተደራጁትን የጥራት መንደር ተቋማት ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸው ጥራትን የሚያረጋግጡ በዘመናዊ የፍተሻ መሳሪያዎች የተደራጀውን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የፍተሻ ላብራቶሮች ተዘዋውረው…

Read More

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለሁለት ድርጅቶች ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርቲፊኬት ሰጠ።

ለጨጨሆ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ የምግብ ደህንነት ሥራ አመራር ሥርዓት( ISO 22000:2018 Food safety Management system) እና winner pipes የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001:2015 Quality Management system) ሰርቲፊኬት ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ኢንጂኔር መአዛ አበራ ተረክቧል። የኢትዮጵያ የተስማሚነት…

Read More

ኢተ ምድ ለሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ የምግብ ደህንነት ሥራ አመራር ሥርዓት እና የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርቲፊኬት ሰጠ።

ማማ ወተት በሚለው የብራንድ ስሙ የሚታወቀው ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ የምግብ ደህንነት ሥራ አመራር ሥርዓት( ISO 22000:2018 Food safety Management system) እና የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001:2015 Quality Management system) ሰርተፊኬት ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ተረክቧል። የኢትዮጵያ ተስማሚነት እና…

Read More