የኢተምድ የ2014 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር
የኢተምድ የስራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ሐምሌ 06ቀን 2014ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ አካሂደዋል፡፡
Read Moreየኢተምድ የስራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ሐምሌ 06ቀን 2014ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ አካሂደዋል፡፡
Read Moreሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቀጠራቸው አዲስ ሰራተኞች የትውውቅ መርሐ-ግብር አከናውኗል፡፡ መርሐ-ግብሩ አዲሶቹን ሰራተኞችን ከድርጅቱ ጋር ለማዋሃድ የኢተምድን የአሰራር ስርአቶች፣የድርጅቱን ባህል፣ እሴቶችን እና ድርጅቱን በተመለከተ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን በመስጠት ግንዛቤ መፍጠርን አላማው ያደረገ ነው። እንዲሁም አዲስ…
Read Moreኢተምድ ተማሪዎችን በኢንተርሺፕ እና በስራ ላይ ስልጠና እያበቃ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በተለያዩ የሳይንስና ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ ዘርፎች የሰለጠነ ሰው ኃይል በማፍራት ረገድ ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ጋር በአጋርነት በመስራት በተለያዩ ጊዜያት ተማሪዎችን በኢንተርሺፕ እና በስራ ላይ ስልጠና ብቁ በማድረግ የበኩሉን ድርሻ…
Read Moreየጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት ያስገነቡትን የስፖርት ማእከል መረቁ ግንቦት 26 ቀን 2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) የኢፌዲሪ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር የጥራት መሰረተ ልማት ማረጋገጫ ዘርፍ ሚ/ዲኤታ ክቡር አቶ እንዳለው መኮንን በተገኙበት ከሶስቱ የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት ጋር በጋራ…
Read More