የኢተምድ የ2014 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር

የኢተምድ የስራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ሐምሌ 06ቀን 2014ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ አካሂደዋል፡፡