Category: Blog

የስራ አካባቢ ደህንነት የሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 45001 work place safety management system) ለምን ያስፈልጋል?

የስራ አካባቢ ደህንነት የሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 45001 work place safety management system) ለምን ያስፈልጋል? በዓለማችን ማንኛውም ሠራተኛ፣የስራ መሪም ሆነ ባለሀብት እንዲፈጠር የሚፈልጉት የጋራ ጉዳይ ቢኖር በስራ አካባቢ የሚከሰት አደጋ እንዲቀነስና የተሻለ የሥራ ቦታን እንዲፈጠር ነው።በመሆኑም ይህንን የጋራ ጉዳይ ለማሳካት…

Read More

የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001) ምንነትና ጥቅሞቹ

የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001) ምንነትና ጥቅሞቹ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001) ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው መለኪያ መስፈርት ሲሆን ምርቶች ወይምአገልግሎቶች የጥራት ደረጃቸው ዓለምአቀፍ ተቀባይነት   እንዲኖረው ያስችላል፡፡እንዲሁም የስራ  አገልግሎቱ  ወይምምርቱ ደንበኛን በሚያረካ መልኩእንዲካሄድየአሠራር ሥርዓትን ተከትሎእንዲከወን የሚያስችል ሂደት ነው፡፡…

Read More

የምግብ ደህንነትና ጥራቱን የማረጋገጥ አስፈላጊነት

የምግብ ደህንነትና ጥራቱን የማረጋገጥ አስፈላጊነት ነፃ ገበያ የፈጠረው የዓለም የወቅቱ የግብይት ስርዓት የንግድ ልውውጥ ያለ ገደብ እንዲካሄድ ቢፈቅድም በተለይም ኢንዱስትሪ መር በሆኑት ሀገራት የምግብ ደህንነትና ጥራት ከዋጋው በላይ ከፍተኛ ትኩረት እየሰጡት ይገኛሉ፡፡ ይህም የሚያመለክተው ሀገራት ከምርት ብዛት ወደ ምርት ጥራት…

Read More

ኢንቨሰትመንትና የተስማሚነት ምዘና

ኢንቨሰትመንትና የተስማሚነት ምዘና አንድን ምርት ወይም አገልግሎት ወደ ተጠቃሚ ከመድረሱ በፊት ጥራትና ደህንነቱ በተስማሚነት ምዘና ሥርዓት ማለፍ የግድ ይላል፡፡ ይህም መዋለ ነዋዪን ለሚያፈስ አካል ወጪን ያላግባብ እንዳያወጣ የሚረዳው ብቻ ሳይሆን ምን ያህል ወጪ በምን ያህል ጊዜ  የሚለውንም ይመልሳል፡፡ የምርቶችን የጥራት…

Read More