Category: Blog

የተከለሰው የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001፡2015 quality management system) ለቴክኖሎጂ ለውጥ፣ ለተለያዩ የንግድ ዘርፎችና ለዓለም አቀፍ ንግድ የሚኖረው ምላሽና በቀላሉ ጥቅም ላይ እንዲውል ሆኖ ተዘጋጅቷል

የተከለሰው የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001፡2015 quality management system) ለቴክኖሎጂ ለውጥ፣ ለተለያዩ የንግድ ዘርፎችና ለዓለም አቀፍ ንግድ የሚኖረው ምላሽና በቀላሉ ጥቅም ላይ እንዲውል ሆኖ ተዘጋጅቷል ከተጠቃሚዎች ስለ አሰራር ስርዓቱ የተሰጡ ግብረመልሶች አዎንታዊ ናቸው። በእንግሊዝ ቻርተርድ የጥራት ኢንስቲቲዩት ዋና ስራ…

Read More

ስለ ተስማሚነት ምዘና የፍተሻ ላቦራቶር ውጤቶች ሊታወቁ የሚገቡ ነጥቦች

ስለ ተስማሚነት ምዘና የፍተሻ ላቦራቶር ውጤቶች ሊታወቁ የሚገቡ ነጥቦች በዓለም አቀፍ የንግድ መድረክ በገዢና ሻጭ መካከል መተማመንን መገንባት እጅግ አስቸጋሪና የአንድ ጀምበር ስራ ባይሆንም ሶስተኛ ወገን የፍተሻ ላብራቶር አገልግሎትን ለመጠቀም ትክክለኛና አስተማማኝ ውጤት የሚሰጥ የፍተሻ ላብራቶር ማግኘት ቁልፍ ሚናን ይጫወታል። ስለሆነም…

Read More

የሚመገቡት ምግብ ጥራቱን የጠበቀ እንደሆነ ያምናሉ?

የሚመገቡት ምግብ ጥራቱን የጠበቀ እንደሆነ ያምናሉ? በዓለም አቀፍ ደረጃ የምግብ ኢንዱስትሪው ከጥራት መጓደል ጋር በተያያዘ ከመቼውም ጊዜ በባሰ ተግዳሮት አጋጥሞታል። በውጤቱም ሸማቹ በሚገበየው የምግብ ውጤቶች ላይ እምነት እንዳይኖረው ምክንያት ሆኗል። ታዲያ ለምንመገበው ምግብ ምን ዋስትና ይኖረናል? የምግብ ጥራትን ማገረጋገጥ የዘወትር…

Read More

የተስማሚነት ምዘና በንግድ መድረክ

የተስማሚነት ምዘና በንግድ መድረክ አዳዲስ ገበያዎችን ዘልቆ ለመግባት ደረጃዎችን መሰረት ያደገረ የተስማሚነት ምዘና አገልግሎት ወሳኝ ነው። ይህም ምርቶችና አገልግሎቶች ከሀገር ውስጥ ገበያ ባሻገር በዓለም ዓቀፍ ገበያ ተፈላጊነታቸውን እንዲጨምር የማይተካ ሚና ይጫወታል። የፍተሻ ላብራቶር፣ የኢንስፔክሽንና የሰርቲፊኬሽን አገልግሎቶች በጥቅሉ የተስማሚነት ምዘና አገልግሎት…

Read More