ኢተምድ ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001:2015) ሰርተፊኬት ሰጠ።
ኢተምድ ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001:2015) ሰርተፊኬት ሰጠ። መስከረም 23/2017ዓ.ም ==================== የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የጥራት ስራ አመራር ስርአት (ISO 9001፡2015) ሰርተፊኬት ከኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ተቀብሏል። ዩኒቨርሲቲው በጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ደረጃ…
Read More



