Category: Blog

የኢግልድ ኃላፊዎች ኢተምድን ጎበኙ፡፡

 ከኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢግልድ) ልዩ ልዩ የስራ ክፍሎች የተውጣጡ  ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች በኢተምድ የስራ ጉብኝት አካሂደዋል፡፡ የጉብኝቱ ዓላማ በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የምርቶች የጥራት ፍተሻ ሂደትን በአካል ተገኝተው መጎብኘት፣ የኢንዱስትሪ ግብዓቶችንና ምርቶችን ጥራትን ከማስጠበቅ አንፃር ሁለቱ ድርጅቶች በቀጣይ በጋራ…

Read More

ኢተምድ የትውውቅ መርሐ-ግብር አከናወነ፡፡

ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቀጠራቸው አዲስ ሰራተኞች የትውውቅ መርሐ-ግብር አከናውኗል፡፡ መርሐ-ግብሩ አዲሶቹን ሰራተኞችን ከድርጅቱ ጋር ለማዋሃድ  የኢተምድን የአሰራር ስርአቶች፣የድርጅቱን ባህል፣ እሴቶችን እና ድርጅቱን  በተመለከተ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን  በመስጠት ግንዛቤ መፍጠርን አላማው ያደረገ ነው። እንዲሁም አዲስ…

Read More

ኢተምድ ተማሪዎችን በኢንተርሺፕ እና በስራ ላይ ስልጠና እያበቃ ይገኛል፡፡

ኢተምድ ተማሪዎችን በኢንተርሺፕ እና በስራ ላይ ስልጠና እያበቃ ይገኛል፡፡   የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በተለያዩ የሳይንስና ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ ዘርፎች የሰለጠነ ሰው ኃይል በማፍራት ረገድ ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ጋር በአጋርነት በመስራት በተለያዩ ጊዜያት ተማሪዎችን በኢንተርሺፕ እና በስራ ላይ ስልጠና  ብቁ በማድረግ የበኩሉን ድርሻ…

Read More