Latest Blog

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ክቡር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በተገኙበት አምስት ተቋማትን በአንድ ላይ በመያዝ የተደራጀው የጥራት መንደር አንደኛ ዓመት በዛሬው ዕለት በደማቅ መረሃ ግብር ተከብሯል ።

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ክቡር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በተገኙበት አምስት ተቋማትን በአንድ ላይ በመያዝ የተደራጀው የጥራት መንደር አንደኛ ዓመት በዛሬው ዕለት በደማቅ መረሃ ግብር ተከብሯል ። ህዳር 13-2018 ዓ.ም – (ኢተምድ) ==================== የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ክቡር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)…

Read More

“ጥራት፡ በተለየ እሳቤና ፈጠራ” በሚል መሪ ቃል የዓለም የጥራት ሳምንት በጥራት መንደር ውስጥ የተዘጋጀውን የጥራት ኤክስፖ በክቡር የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ደ/ር ካሳሁን ጎፌ በይፋ ተከፈተ።

“ጥራት፡ በተለየ እሳቤና ፈጠራ” በሚል መሪ ቃል የዓለም የጥራት ሳምንት በጥራት መንደር ውስጥ የተዘጋጀውን የጥራት ኤክስፖ በክቡር የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ደ/ር ካሳሁን ጎፌ በይፋ ተከፈተ። ህዳር 11ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር…

Read More

3ኛው የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ጉባኤ ተሳታፊዎች የኢተምድ ላቦራቶሪዎችን ጎበኙ።

3ኛው የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ጉባኤ ተሳታፊዎች የኢተምድ ላቦራቶሪዎችን ጎበኙ። ሐምሌ 15 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== 3ኛው የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ጉባኤ ተሳታፊዎች በጥራት መንደር ውስጥ የሚገኘውን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ማረጋገጫ የፍተሻ ላቦራቶሪዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት የኢተምድ ዋና…

Read More