Latest Blog

የኢተምድ ዋና ዳይሬክተር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሥራ እንቅስቃሴ ገመገሙ፡፡

የኢተምድ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መዓዛ አበራ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሥራ እንቅስቃሴ ገመገሙ፡፡ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================= የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሚሰጣቸውን የፍተሻ ላቦራቶሪ፣ የኢንስፔክሽንና የሰርተፊኬሽን አገልግሎቶች ተደራሽ ለማድረግ በተለያዩ የሀገራችን አከበቢዎችና ሀገራችን የምትጠቀምባቸው ወደቦች የአገልግሎት…

Read More

ኢተምድ በአዳማ ከተማ ያስገነባውን ህንፃ እና የፍተሻ ላብራቶሪ በይፋ አስመረቀ። ጥር 16/2018 ዓ/ም አዳማ (ኢተምድ)

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አዳማ ከተማ ያስገነባውን ህንፃ እና የፍተሻ ላብራቶሪ በይፋ አስመረቀ። ጥር 16/2018 ዓ/ም አዳማ (ኢተምድ) የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በአዳማ ከተማ ያስገነባውን ሀንፃ እና የፍተሻ ላብራቶሪ በይፋ አስመረቀ፡፡ የጥራት ማረጋገጫ የሚሰጥበትን ማእከል መረቀው የከፈቱት…

Read More

የኢተምድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ22ኛ ጊዜ የሚከበረውን የፀረ-ሙስና ቀንን አከበረ፡፡ ሕዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ)

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ከኢፌድሪ ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ዋና መ/ቤትና ተጠሪ ተቋማት በጋራ “ትውልድን በስነ ምግባር ተቋምን በአሰራር” በሚል መሪ ቃል 22ኛው የአለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ተከብሯል፡፡ መድረኩን በንግግር ያስጀመሩት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) “ትውልድ በስነ-ምግባር ተኮትኩቶና…

Read More

“ጥራት፡ በተለየ እሳቤና ፈጠራ” በሚል መሪ ቃል የዓለም የጥራት ሳምንት በጥራት መንደር ውስጥ የተዘጋጀውን የጥራት ኤክስፖ ተጠናቀቀ።

“ጥራት፡ በተለየ እሳቤና ፈጠራ” በሚል መሪ ቃል የዓለም የጥራት ሳምንት በጥራት መንደር ውስጥ የተዘጋጀውን የጥራት ኤክስፖ ተጠናቀቀ። ህዳር 14ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== የ2018 ዓ/ም የዓለም የጥራት ሳምንት ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ማረጋገጫ ያገኙ ከ152…

Read More