የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ፡፡
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች “ቀጣናዊ ትስስር እና ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት ለንግድ ዘርፍ እድገት “በሚል መሪ ቃል የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በጥራት መንደር የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት…
Read More