የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሥራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር መ/ቤትና ከሌሎች ተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ሐምሌ 10ቀን 2015ዓ.ም “ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ቃል የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ አካሂደዋል፡፡ በዛሬው እለት በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል በተደረገው አገራዊ ንቅናቄ መርሃ-ግብር ላይ የኢተምድ የሥራ አመራር አባላት እና ሰራተኞች የራሳቸውን ታሪካዊ አሻራ አስቀምጠዋል።





Related Posts
«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።
የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡