የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሚሰጣቸውን የጥራት ፍተሻ ላብራቶር፣ የኢንስፔክሽንና የሰርቲፊኬሽን አገልግሎቶችን ለማስተዋወቅ እና የአገልግሎቶቹን ተደራሽነት ለማስፋት እያከናወናቸው የሚገኙ የአቅም ግንባታ ተግባራትን እንዲሁም በምግብ ዘርፍ ጥራትን ከማስጠበቅ አንፃር እያከናወናቸው የሚገኙ ተግባራትን በሚመለከት ከFood Enterprise Solutions ጋር በመተባበር በዘርፉ ለተሰማሩ አምራቾች፣ አገልግሎት ሰጪዎች፣አስመጪዎችና ላኪዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ሰኔ 27ቀን 2015ዓ.ም በአዳማ ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ፡፡


Related Posts
«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።
የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡