Month: June 2021

የሚመገቡት ምግብ ጥራቱን የጠበቀ እንደሆነ ያምናሉ?

የሚመገቡት ምግብ ጥራቱን የጠበቀ እንደሆነ ያምናሉ? በዓለም አቀፍ ደረጃ የምግብ ኢንዱስትሪው ከጥራት መጓደል ጋር በተያያዘ ከመቼውም ጊዜ በባሰ ተግዳሮት አጋጥሞታል። በውጤቱም ሸማቹ በሚገበየው የምግብ ውጤቶች ላይ እምነት እንዳይኖረው ምክንያት ሆኗል። ታዲያ ለምንመገበው ምግብ ምን ዋስትና ይኖረናል? የምግብ ጥራትን ማገረጋገጥ የዘወትር…

Read More

የተስማሚነት ምዘና በንግድ መድረክ

የተስማሚነት ምዘና በንግድ መድረክ አዳዲስ ገበያዎችን ዘልቆ ለመግባት ደረጃዎችን መሰረት ያደገረ የተስማሚነት ምዘና አገልግሎት ወሳኝ ነው። ይህም ምርቶችና አገልግሎቶች ከሀገር ውስጥ ገበያ ባሻገር በዓለም ዓቀፍ ገበያ ተፈላጊነታቸውን እንዲጨምር የማይተካ ሚና ይጫወታል። የፍተሻ ላብራቶር፣ የኢንስፔክሽንና የሰርቲፊኬሽን አገልግሎቶች በጥቅሉ የተስማሚነት ምዘና አገልግሎት…

Read More

የስራ አካባቢ ደህንነት የሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 45001 work place safety management system) ለምን ያስፈልጋል?

የስራ አካባቢ ደህንነት የሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 45001 work place safety management system) ለምን ያስፈልጋል? በዓለማችን ማንኛውም ሠራተኛ፣የስራ መሪም ሆነ ባለሀብት እንዲፈጠር የሚፈልጉት የጋራ ጉዳይ ቢኖር በስራ አካባቢ የሚከሰት አደጋ እንዲቀነስና የተሻለ የሥራ ቦታን እንዲፈጠር ነው።በመሆኑም ይህንን የጋራ ጉዳይ ለማሳካት…

Read More

የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001) ምንነትና ጥቅሞቹ

የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001) ምንነትና ጥቅሞቹ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት (ISO 9001) ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው መለኪያ መስፈርት ሲሆን ምርቶች ወይምአገልግሎቶች የጥራት ደረጃቸው ዓለምአቀፍ ተቀባይነት   እንዲኖረው ያስችላል፡፡እንዲሁም የስራ  አገልግሎቱ  ወይምምርቱ ደንበኛን በሚያረካ መልኩእንዲካሄድየአሠራር ሥርዓትን ተከትሎእንዲከወን የሚያስችል ሂደት ነው፡፡…

Read More