ኢተምድ የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀሙን ገመገመ
ኢተምድ የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀሙን ገመገመ ኢተምድ በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 4‚324 አገልግሎቶች በላብራቶር፣ በውጪና አገር ውስጥ ምርት ኢንስፔክሽንና በሠርተፊኬሽን አገልግሎቶች እንዲሁም በጁቡቲ ወደብ በኩል የኢንስፔክሽን ስራ 294,300 ሜትሪክ ቶን የስንዴ እና የአፈር ማዳበሪያ ኢንስፔክሽን አገልግሎቶች በመስጠት ጥራት ያለው…
Read More