ኢተምድ ለአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጥራት የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ።
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ (ISO 9001፡2015) የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት ሰርተፊኬት ሰጠ። ኮሌጁ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ዓለም አቀፍ መመዘኛዎችን ማሟላቱን በተከናወነለት የኦዲት ሂደት ተገምግሞ ብቁ ሆኖ በመገኘቱ ሰርቲፊኬቱን ሊያገኝ ችሏል። የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና…
Read More