የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሚሰጣቸውን የጥራት ፍተሻ ላቦራቶሪ፣ የኢንስፔክሽን፣የሰርቲፊኬሽን እና የተግባር ላይ ስልጠና አገልግሎቶችን ለማስተዋወቅ እና በድሬዳዋ አስተዳደር ሰፊ የንግድ እንቅስቃሴ በመኖሩ አዳዲስ ፍተሻዎችን ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በተመለከተ በተለይም ድሬዳዋ ከነፃ ንግድ ቀጠናው መመስረት ጋር በተያያዘ በማዕከሉ የሚመረቱ ምርቶች ተወዳደሪ እንዲሆኑ ለማስቻል በድሬዳዋ አስቻይ ሁኔታዎችን ለመፍጠር እና በቀጥታ ወደ ሥራ ለመግባት የአገልግሎቶቹን ተደራሽነት ለማስፋት ኢተምድ እያከናወናቸው የሚገኙ የአቅም ግንባታ ተግባራትን በሚመለከት አምራቾች፣ አገልግሎት ሰጪዎች፣አስመጪዎችና ላኪዎች እንዲሁም የዘርፉ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በድሬዳዋ ከተማ ጥር 15 ቀን 2017ዓ.ም የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ፡፡


Related Posts
«በጥራት እንሻገር» በሚል መሪ ቃል የጥራት የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
ኢተምድ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት አገልግሎት መርሃ- ግብር አካሄደ።
የውሃ መሠረተ- ልማት ግብአቶችን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡