ፍተሻ

የላቦራቶር ፍተሻ ፡ ማለት  የአንድን ምርት ወይም አገልግሎት ጥራት ባህሪያት ፊዚካላዊ፣ ኬሚካላዊ እና ማይክሮ ባዮሎጂካል  የፍተሻ ዘዴዎ ችን በመጠቀም ምርቶች/ አገልግሎቶች የሚጠበቅባቸውን  የጥራት ደረጃ መስፈርት ማሟላታቸውን ለማረጋገጥ የሚከናወን ሂደት ነው፡፡ 

ኢተምድ በISO/IEC17025 የአሰራር ስርዓት መሰረት የፍተሻ አገልግሎት የሚሰጡ በሁለት ዳይሬክቶሬት (ባዮ ኬሚካል እና ኤሌክትሮ ሜካኒካል) የተደራጁ 9 የፍተሻ ላቦራቶሪዎችን አደራጅቶ  አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡